loading
የጀዋር መሐመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ ኤም ኤን /OMN ) የአዲስ አበባ ቢሮ የፊታችን እሁድ በይፋ ይመረቃል፡፡

የጀዋር መሐመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ ኤም ኤን /OMN ) የአዲስ አበባ ቢሮ የፊታችን እሁድ በይፋ ይመረቃል፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች እንዳስታወቀዉ በሚሊኒየም አዳራሽ የኦ ኤም ኤን ሥራ አስኪያጅ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግለዎችና ቄሮዎች በተገኙበት የቢሮ ምረቃና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይካሄዳል ተብሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *