loading
ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ በ15 ሽህ ብር ዋስ ከእስር ተለቀቁ፡፡

ሌሎችም በነ ምክትል ኮሚሽነር ግርማ የክስ መዝገብ ስር ክስ የተመሰረተባቸው ተጠርጠሪዎችም የዋስ መብታቸው ተጠብቆ ክሳቸውን በውጭ እንዲከታተሉ ተፈቅዶላቸዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *