Africa

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን በ80 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ።

የኖቤል ተሸላሚ የነበሩት አናን
እአአ በ1938 በጎልድ ኮስት ጋና ነበር የተወለዱት።
ኮፊ አታ አናን ሙሉ ስማቸው ሲሆን አካን በሚባል ቋንቋ የመጀመሪያ ስማቸው ‘‘በዕለተ አርብ የተወለደ’’ ማለት ሲሆን አታ ማለት ደግሞ ‘‘መንትያ’’ ማለት ነው።
በጋና እና አሜሪካ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ሲሆን የመጀመሪያ ስራቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በመጀመር ለአርባ ዓመታት አገልግለዋል።
የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ ለመሆንም በቅተዋል።

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button