loading
የቀድሞው የጃኮቭ ዙማ አስተዳደር ምርመራ ሊደረግበት ነው፡፡

ደቡብ አፍሪካ በፕሬዝዳንት ጃኮቭ ዙማ ዘመነ መንግስት የተፈጸመውን የሙስና ወንጀል ለማጣራት አዲስ ምርመራ ልትጀምር ነው፡፡
አልጀዚራ እንደዘገበው የሀገሪቱ የፍትህ ተቋም በወቅቱ በመንግስት ተቋማት ላይ የተፈጸሙትን የሙስናና የማጭበርበር ወንጀሎች ለማጣራትና በድርጊቱ የተሳተፉትን ለፍርድ ለማቅረብ የሚደረገውን ስራ ዛሬ በይፋ ይጀምራል፡፡
ፕሬዝዳንት ጃኮቭ ዙማ ከአሁን ቀደም በስልጣናቸው እያሉ በሙስና ቅሌት ተጠርጥረው ተደጋጋሚ ክስ ይቀርብባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *