loading
በትምህርት ፖሊሲያችን ላይ ሁሉን አቀፍ ለዉጥ እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡

በትምህርት ፖሊሲያችን ላይ ሁሉን አቀፍ ለዉጥ እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በቲዉተረ ገጻቸዉ እንዳስታወቁት ዶክተር አብይ ይህንን የተናገሩት ዛሬ የተጀመረዉን ሀገር አቀፍ የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተካርታ ፎረምን በንግግር በከፈቱበት ወቅት ነዉ፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *