loading
የኢትዮጵያ መንግስትና የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያ ንቅናቄ በአስመራ ከተማ በተለያዩ ጉዳዮች መወያታቸው ተገለፀ።

ፋና እነደዘገበው የኤርትራ መንግስት ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገፃቸው፥ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አደም መሀመድ የሚመራው የመንግስት ልዑክና በትህዴን ሊቀመንበር አቶ መኮንን ተስፋዬ የሚመራ ልዑክ በአስመራ መወያየታቸውን አስታውቀዋል።

አርትስ 23/12/2010

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *