EthiopiaPoliticsRegionsSocial

የቀድሞው የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ መሀመድ ዑመር ፍርድ ቤት ቀረቡ ::

አቶ አብዲን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የቀድሞ የክልሉ የሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ኃላፊ ራህማ ማህሙድ ሀይቤ ይገኙበታል፡፡
ፖሊስ ለምርመራ 15 ቀን ጠይቋል፡፡
አቶ አብዲ መሐመድ የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የብሔር ግጭት፣ በሃይማኖት መካከል ግጭት እንዲፈጠር በማድረግ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል፡፡
ኢቢሲ እንደዘገበዉ

አርትስ 23/12/2010

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button