loading
ኢንጂነር ታከለ ኡማ በነገው ዕለት 500 ከሚሆኑ ባለሃብቶች ጋር ለወያዩ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በነገው ዕለት ከባለሃብቶች እና ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር ነው የሚወያዩት፡፡
ከከንቲባው ጽህፈት ያገኘነው መረጃ እንደሚጠቁመው ወደ ኃላፊነት ከመጡ በኃላ በዚህ ቁጥር ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር ሲወያዩ የመጀመሪያቸው ነው ተብሏል፡፡

አርትስ 23/12/2010

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *