loading
የ2018/19 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ወድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ፡፡

ዛሬ ምሽት በሞናኮ በተካሄደው የምድብ እጣ አወጣጥ ስነ ስርአት ዩራጋያዊው ዲያጎ ፎርላን እና ብራዚላዊው ካካ የእጣ አወጣጡን መርተዋል›- በዚህም…
በምድብ አንድ፡ አትሌቲኮ ማድሪድ፤ ቦሪሽያ ዶርትሙንድ፤ ሞናኮ፤ ክለብ ብረዥ
በምድብ ሁለት፡ ባርሴሎና፤ ቶተንሀም፤ ፒ.ኤስ.ቪ አይንዶቨን፤ ኢንተርሚላን
በምድብ ሶስት፡ ፒ.ኤስ.ጂ፤ ናፖሊ፤ ሊቨርፑል፤ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
በምድብ አራት፡ ሎኮሞቲቭ ሞስኮ፤ ፖርቶ፤ ሻልክ 04፤ጋላታሳራይ
በምድብ አምስት፡ ባየር ሙኒክ፤ ቤኔፊካ፤ አያክስ፤ ኤ.ኢ.ኬ አቴንስ
በምድብ ስድስት፡ ማንችስተር ሲቲ፤ ሻክታር ዶኔስክ፤ ሊዮን፤ ሆፈንየም
በምድብ ሰባት፡ ሪያል ማድሪድ፤ ሮማ፤ ሲ.ኤስ.ኬ.ኤ ሞስኮ፤ ቪክቶሪያ ፕለዜን
በምድብ ስምንት፡ ዩቬንቱስ፤ ማንችስተር ዩናይትድ፤ ቫሌንሲያ፤ ያንግ ቦይስ
በምድብ ድልድሉ፤ የምድብ አራት ቀለል ያለ ፉክክር የሚያስተናድ ሲሆን የምድብ ሁለት እና ሶስት ደግሞ ብርቱ ፉክክር ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች እ.አ.አ መስከረም 18 ይጀመራሉ፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *