AfricaWorld

ናይሮቢ የሚገኘው የቻይና ቴሌቭዥን ቢሮ በፖሊሶች ተወሮ ነበር

አርትስ 30/12/12010
ደይሊ ኔሽን እንደዘገበው ፖሊሶች ወደ ቴሌቭዥን ጣቢያው ቢሮ የገቡት ህገ ወጥ ስደተኞች በቢሮው አሉ የሚል ጥቆማ ደርሶት ነው፡፡
በመሆኑም ፖሊስ 13 የሚሆኑ ሰራተኞችን በጥርጣሬ ይዞ ነበር፡፡ የኋላኋላ ግን የተጠረጠሩት ሰዎች ዶክመንታቸው ተጣርቶ ሲያበቃ ተለቀዋል ብለዋል የናይሮቢ ፖሊስ ኢንስፔክተር ጄነራል ጆሴፍ ቦይኔት፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button