loading
ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር አብይ  ዛሬ ሚሊዮን አብይ አህመድ የተባለ ወንድ ልጅ አግኝተዋል

 

አርትስ 03/13/2010

ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው የአደራ ልጃቸውን ህጻን ሚሊዮን አብይ አህመድን ከቀጨኔ ህጻናት ማቆያ በአደራ ተረክበዋዉ ወደ ቤተመንግስት ይዘዉ  ሄደዋል፡፡

“በፍቅር ተደምረን መጪውን ዘመን ለህጻናት ብሩህ እናድርግ” በሚል መሪ ቃል በቀጨኔ ህጻናት ማቆያ በተደረገው የአዲስ ዓመት የበዓል ፕሮግራም የአዲስ አበባ  ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ ሌሎች ኃላፊዎቸችም  ተገኝተዋል፡፡

ወይዘሮ ዳግማዊት ለህፃናት  የሚያስፈልገው የህጻናት ማሳደጊያ ተቋም ብቻ ሳይሆን ለልጆች ክፍት የሆነ ልብና ቤትም ጭምር ነው ብለዋል፡፡

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽም ከማቆያው ህፃን ሚሊዮንን  ለማሳደግ ተረክበዋል፡፡

 

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *