loading
‹‹ዘንድሮው የአዲስ አመት ዜማችን ባልንጀሮቼ ግቡ በተራ ሳይሆን ባልንጀሮቼ እንስራ በጋራ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

አርትስ 05/13/2010
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በአዲስ አመት መልካም ምኞት መግለጫቸው ላይ አዲሱን አመት ስናከብር በአንድነት እና በመረዳዳት ሊሆን ይገባል ብለዋል፡፡
የዘንድሮው የበአል ዝማሬአችንም ባልንጀሮቼ እንስራ በጋራ ሆኖ በሁሉም የጋራ ጥረት ለውጥ የሚመዘገብበት ፣ሃሳብ የምንቀያየርበት በተባበረ መንፈስ በአዲስ ተስፋ ሁሉም የራሱን አስተዋፅኦ በሚያደርግበት መልኩ ድህነትን ታሪክ የምናደርግበት ይሁን ሲሉ የአዲስ አመት መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል እንደዘገበው፡፡
ኢቲቪ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *