loading
ለ8805 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

ለ8805 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ
አርትስ 1/1/2011
የኦሮሚያ ክልል የ2011 አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ለ 5325የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ሲያደርግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለ3480 ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል ፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *