loading
አዲስ አበባ እየተካሄደ ባለዉ የኢጋድ ስብሰባ የኤርትራዉ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ይገኛሉ ተባለ፡፡

አርትስ 02/01/2011
ዛሬ ከሰዓት አዲስ አባባ ውስጥ በሚኖረው ስብሰባም የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሣያስ አፈወርቂ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ኦስማን ሳላህ መሃመድ ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የስብሰባዉ አስተባባሪዎች ገልፀውልናል፡፡
ኤርትራ ከብዙ ዓመታት በኋላ በምትሳተፍበት ስብሰባ የኤርትራ ወደ ምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) መመለስና፤የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች የመጨረሻ ስምምነት መፈረም ይጠበቃል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *