አርትስ 02/01/2011
በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 33ኛው የኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ ጎራ ለይተው ሲፋለሙ የነበሩት ደቡብ ሱዳናውያን ይህ የመጨረሻችን ነው ብለው የሰላም ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።
ዓለማቀፉ ማህበረሰብም ስምምነቱን እየደገፈ ይገኛል።