loading
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ከፖሊስ ማረጋጋጫ ሲያገኝ ስራ ይጀምራል ተባለ

አርትስ 04/01/2011
በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ካጋጠመው የጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ስራውን አቋርጧል፡፡ ነዋሪዎችም በትራንስፖርት እጥረት እየተጉላሉ መሆኑን አርትስ ተመልክቷል፡፡ ያጋጠመውን ችግር በተመለከተ የጠየቅናቸው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ተፈራ ከተማዋ ላይ እየታየ ያለው የፀጥታ ችግር ባቡሮቹ ስራ እንዲያቆሙ ምክንያት መሆኑን ጠቅስው ከፖሊስ ማረጋገጫ እንዳገኘን ስራ ይጀምራሉ ብለዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *