loading
በአዲስ አበባ በቡራዩ እና አካባቢው የተፈጸመውን ድርጊት በማውገዝ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

አርትስ 07/01/2011
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተፈፀመውን ግጭት በማዉገዝ መንግስት ለተጎጅዎች ድጋፍ እንዲያደረግ እና አጥፊዎችን ለፍርድ እንዲያቀርብ ነው በሰላማዊ ሰልፉ የጠየቁት፡፡
ሰሞኑን በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ እና አካባቢው ሰዎች ተገድለዋል ብዙዎችም ተፈናቅለዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *