loading
ለተጎዱ ወገኖች የሕክምና እርዳታ እየተሰጠ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ

አርትስ 7/1/2011 ዓ.ም
ዶክተር አሚር አማን እንደገለፁት በአዲስ አበባ ዙርያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች በአዲስ አበባ በ8 ሆስፒታሎች የህክምና ዕርዳታ እየተሰጠ ነው።
በሆስፒታሎች ከሚሰጠው ህክምና በተጨማሪ በመጠለያ ስፍራዎችም የአስቸኳይ የህክምና ዕርዳታ በማስተባበር እየተሰጠ እንደሚገኝ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *