EthiopiaPoliticsRegionsSocial

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ በዘጠነኛ ጉባዔው 14 ነባር አባላቱን በክብር አሰናበተ

አርትስ 10/01/2011
ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በጅማው ዘጠነኛው ጉባዔ ሁለተኛ ቀን ያሰናበታቸው አባላቱ
አቶ አባዱላ ገመዳ
አቶ ጌታቸው በዳኔ
አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ
አምባሳደር ግርማ ብሩ
አምባሳደር ድሪባ ኩማ
አቶ እሸቱ ደሴ
አቶ ተፈሪ ጥያሩ
አቶ ሽፈራው ጃርሶ
አምባሳደር ደግፌ ቡላ
አቶ አበራ ሀይሉ
አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ
አቶ ኢተፋ ቶላ
አቶ ዳኛቸው ሽፈራው
አምባሳደር ጊፍቲ አባሲያ መሆናቸውን የጉባዔው ቃልአቀባይ አቶ አዲሱ አረጋ ለአርትስ ተናግረዋል፡፡
ድርጅቱ ስያሜውንም ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ )ቀይሯል፡፡
አርማውንም ከመጠነኛ ማስተካከያ ጋር አፅድቋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button