EthiopiaPoliticsRegionsSocial

የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ተካሄደ፡፡

አርትስ 11/01/2011
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ተካሂዷል።
እስካሁን ይፋ በሆነው የምርጫ ውጤት መሰረትም፦ዶክተር አብይ አህመድ፣አቶ ለማ መገርሳ፣ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፣አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ፣ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣አቶ ኡመር ሁሴን፣ወዘሮ ጠይባ ሀሰን፣አቶ አዲሱ አረጋ፣ዶክተር ግርማ አመንቴ፣ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ፣ዶክተር ሚልኬሳ ሚደጋ፣አቶ ተሾመ አዱኛ፣አቶ ታዬ ደንደአ፣ዶክተር አለሙ ስሜ፣ዶክተር ቶላ በሪሶ፣አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፣አቶ ግርማ ሀይሉ፣አቶ ወርቁ ጋቸና፣አቶ ሻፊ ሁሴን፣አቶ ቶሎሳ ገደፋ፣አቶ ፍቃዱ ተሰማ፣አቶ ብርሃኑ በቀለ፣አቶ አወሉ አብዲ፣አቶ ጌቱ ወዬሳ፣አቶ ካሳሁን ጎፌ፣አቶ መላኩ ፈንታ፣አቶ ታረቀኝ ገለታ፣አቶ አበራ ወርቁ፣አቶ መኩዬ መሃመድ፣
አቶ አህመድ ቱሳ፣አቶ አሰግድ ጌታቸው፣አቶ ደንጌ ብሩ፣አቶ ነመራ ቡሊ፣አቶ አብዱልአዚዝ መሃመድ፣አቶ ሮባ ቱርጬ፣አቶ ጀማል ከድር
አቶ ከፍያለው ተፈራ፣አቶ መስፍን አሰፋ፣ወይዘሪት ሌሊሴ ለሚ፣አቶ ናስር ሁሴን፣አቶ ሞገስ ኢደኤ፣ዶክተር ደረጄ ዱጉማ፣ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ እና ወይዘሮ ሎሚ በዶ የፓርቲው ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ሆነው መመረጣቸው ታዉቋል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button