አርትስ 18/01/2011 የአዲስ አበባ ወጣቶች ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ ተገኝተው የኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ቦታ እንዲህ ሲያፀዱ ውለዋል፡፡ በዓሉ የፊታችን እሁድ በድምቀት ይከበራል፡፡