loading
በኢንዶኖዥያ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ832 በላይ ሰዎች ሞቱ

አርትስ 21/01/2011
የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት በሬክተር እስኬል ሰባት ነጥብ አምስት በተለካው የመሬት መንቀጥቀጥ በኢንዶኔዢያ ፓሉ ግዛት የተከሰተ ሲሆን ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ 832 ሰዎች መሞታቸውን ታውቋል፡፡
ቢቢሲ እንደዘገበው ከሞቱት በተጨማሪ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የት እንደገቡ ያልታወቀ ሲሆን በርካታ ንብረትም ወድሟል፡፡
የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የማቾቹ ቁጥር እንደሚጨምርና በሺዎች ሊቆጠር እንደሚችል ተናግረዋል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *