loading
አቶ ደመቀ መኮንን የአዴፓ ሊቀመንበር እና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ምክትል ሊቀመንበር በመሆን ተመርጠዋል፡

አርትስ 22/01/2011
አዴፓ 9 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ እና የድርጅቱን 13 ስራ አስፈጻሚ አባላትን አሳውቋል፡፡
አዴፓ 9 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ አባላትን አሳወቀ፡፡
1.አቶ ደመቀ መኮንን
2.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3.ዶክተር አምባቸው መኮንን
4.አቶ ብናልፍ አንዷለም
5.አቶ ተፈራ ደርበው
6.ዶክተር ይናገር ደሴ
7.አቶ መላኩ አለበል
8.ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
9.አቶ ምግባሩ ከበደ
አዴፓ የድርጅቱን 13 ስራ አስፈጻሚ አባላትን አሳወቀ፡፡
1.አቶ ደመቀ መኮንን
2.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3.ዶክተር አምባቸው መኮንን
4.አቶ ብናልፍ አንዷለም
5.አቶ ተፈራ ደርበው
6.ዶክተር ይናገር ደሴ
7.አቶ መላኩ አለበል
8.ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
9.አቶ ምግባሩ ከበደ
10.አቶ ላቀ አያሌው
11.አቶ ዮሀንስ ቧያለው
12.አቶ ጸጋ አራጌ
13.አቶ ንጉሱ ጥላሁን
አብመድ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *