EthiopiaSocial

የአማጋ አስፖንጅ ፋብሪካ የእሳት አደጋ ገጠመዉ፡፡

የአማጋ አስፖንጅ ፋብሪካ የእሳት አደጋ ገጠመዉ፡፡

የአካባቢዉ ነዋሪዎችና ሰራተኞቹ ለእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠርና መከላከል ባለስልጣን ስልክ ደዉለዋል፡፡

የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ባልደረቦችም በቦታዉ እየደረሱ መሆኑን ነግረዉናል ፡፡

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button