Regions

ድሬዳዋ አዲስ ከንቲባ ተሾመላት

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ያቀረቡት የስልጣን መልቀቂያ ተቀባይነት ማግኘቱና በምትካቸውም አዲስ ከንቲባ መሾሙ ታወቀ።

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የከንቲባ ኢብራሂም ኡስማንን መልቀቂያ ተቀብሎ በምትካቸው በምክትል ከንቲባነት ከተማ አስተዳደሩ እንዲመሩ አቶ መሀዲ ጊሬን ሾሟል via EBC ፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button