loading
ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኔዘርላንድስ የቺሊ አምባሳደር የሆኑትን ማሪያ ቴሬዛ ኢንፋንቴ ካፊን ተቀብለው አነጋገሩ፡

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኔዘርላንድስ የቺሊ አምባሳደር የሆኑትን ማሪያ ቴሬዛ ኢንፋንቴ ካፊን ተቀብለው አነጋገሩ፡
አምባሳደሯ እ.አ.አ በ2020 ለሚካሄደው የአለም አቀፉ የባህር ጉዳዮች ፍርድቤት የዳኛነት ቦታ ከሚወዳደሩት እጩዎች መካከል አንዷ ናቸው፡፡

ፍርድ ቤቱ 21 ዳኞች እንዳሉት ይታወቃል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *