loading
አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡

አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡

አቶ ንጉሱ ጥላሁን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ደረጃ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፎ ሆነው እያገለገሉ ነበር፡፡

ለረዥም ዓመታትም የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሰርተዋል፡፡አማራ መገናኛ ብዙሃን

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *