የተለያዩ ክልሎች ልዩ ሀይሎች ወደ ግዳጅ ቀጠናዉ እያመሩ ነዉ::
የተለያዩ ክልሎች ልዩ ሀይሎች ወደ ግዳጅ ቀጠናዉ እያመሩ ነዉ::የኦሮሚያ እና የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይሎች ወደ ግዳጅ ቀጠና አመሩ
በተያያዘም የሲዳማ ክልል ልዩ ሀይል ግዳጅ ቀጠናው ላይ ደርሷል፡፡በተመሳሳይ የሀገርን ሰላም ለማስከበር የተንቀሳቀሰው የደቡብ ክልል ልዩ ኃይልም ቀደም ብሎ ግዳጅ ቀጠና መድረሱ ይታወሳል፡፡
አሸባሪዉን ቡድን ለመዋጋት የአማራ ክልል ያደረገዉን ጥሪ ተከትሎ ነዉ የክልሎች ልዩ ሀይሎች ወደ ግዳጅ ቀጠናዉ የተጓዙት::