loading
ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ አዲስ ካቢኔ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቅርበዋል፡፡

ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ አዲስ ካቢኔ ለምክር ቤቱ አዳዲስ የካቢኔ አባሎቻቸውን አቅርበዋል፡፡

ወ/ሮ አልማዝ አብርሃ የሴቶችና ህፃናት ቢሮ ሃላፊ
ወ/ሮ ፍሬህይወት ተፈራ የፍትህ ቢሮ ሃላፊ
አቶ ጀማሉ ጀምበር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ
አቶ ሺሰማ ገ/ስላሴ ለገቢዎች ሃላፊ
ዶ/ር ፍሬህይወት ገ/ህይወት ለፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊነት
አቶ አሰፋ ዪሃንስ ለቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሃላፊ
ኢንጂነር ኤርምያስ ለኢንደስትሪ ቢሮ ሃላፊ
አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ለንግድ ቢሮ ሃላፊነት
አቶ ፎኢኖ ፎላ ለፋይናንስ ቢሮ ሃላፊነት
ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ለኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊነት
ኢንጂነር ሽመልስ እሸቱ ለመሬት ማኔጅመንት ቢሮ ሃላፊነት
አቶ ደረጄ ፈቃዱ ለፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነርነት
አቶ ዘውዱ ቀፀላ ለሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ
ዶ/ር ዪሃንስ ጫላ የጤና ቢሮ ሃላፊ
ኢንጂነር ሰናይት ዳምጠው ቤቶች አስተዳደር ሃላፊ
አቶ ነብዪ ባዪ ለባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊነት

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *