AfricaEthiopia

የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሞቃዲሾ መግባታቸዉን ኤርትሪያን ፕሬስ ዘግቧል፡፡

የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሞቃዲሾ መግባታቸዉን ኤርትሪያን ፕሬስ ዘግቧል፡፡
በዛሬው ዕለት ወደ ሞቃዲሾ ያቀናው በውጭ ጉዳዩ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የተመራው ልዑክ ወደ ሞቃዲሾ ከማቅናቱ በፊት በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ቆይታ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button