loading
ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ፡፡

ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ፡፡
ኢቢሲ እንደዘገበዉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ በነዳጅ ቦቴ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡
በዚህም 1051 ሽጉጦች፣ መጠናቸው ያልታወቁ ጥይቶች እና ወደ ውጪ ሊወጣ የነበር መጠኑ ያልታወቀ ገንዘብ ቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *